Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ LTO – Procurement of Sanitary Item/የፅዳት ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0139-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 101102000 Title: Sanitary
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item
Invitation for Bid lot 264 ለፋሲሊቲ ልማት አስተዳደር ለችግኝ አገልግሎት የሚውል ብስባሽ ቀይ አፈር መለኪያ በቢያጆ 16 ሜትር ኪዩብ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0268-2017-PUR Object of
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለፋሲሊቲ ልማት አስተዳደር ለችግኝ አገልግሎት የሚውል ብስባሽ ቀይ አፈር መለኪያ በቢያጆ 16 ሜትር ኪዩብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 15/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሸ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲከስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የስፖርት እቃዎች አርቴፊሻል ጌጣ ጌጦች፣ የሞባይል ቀፎ፣ አሉሙኒየም ፕሮፋይል፣ ሴራሚክ፣ የቡና ረከቦት፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወጋገን ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤንስሪ ኤች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና
የሸዋ ሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ግብአቶች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች እና የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋ ሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2017 በጀት
The Oromia Regional State, Oromia Education Bureau Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Dispose of Different Chemicals at Schools in the Region
Invitation to Bid for Disposal Different Chemicals National Competitive Bidding Ref. Number: NCB/OEB/GOV/05/2017 The Oromia Regional State, Oromia Education Bureau
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-006/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
የዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በትምህርት እና በጤና ተቋማት የግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ከልል/መ/በወላይታ ዞን የዳሞት ጋሌ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በተገኘው በጀት በወረዳው ባሉ በትምህርት
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders for the Supply, Installation, and Configuration. Integration, Data Migration, Testing and Documentation of Enterprise Grade Network NAS Storage Solution, Tape Library System, and Provisioning of Subscription and Support for the Ubuntu Operating System
AWASH BANK S.C INVITATION TO BID INTERNATIONALCOMPETITIVE BIDDING (ICB)Procurement Reference Number BID/AB/IT/004/2024/25 Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት የሰራተኞች አልባሳት፣ የሰራተኞች ጫማዎች፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት በጨረታ ቁጥር 035 የወጣውን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የግንባታ ግብአት ጥራት መፈተሻ የላብራቶሪ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የግንባታ ግብአት ጥራት መፈተሻ የላብራቶሪ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡