Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፡- ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-20/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታከስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ፅ/ቤት የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 09/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የእይታ መሳሪያ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የእይታ መሳሪያ(መነፅር)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 38 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ Horn Reverse (የተሽከርካሪ መለዋወጫ)፣ Pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ Tyre Faps & Tyre Tube እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ኮስትር አንደኛ ደረጃ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0024-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ የሳር ማጨጃ ማሽን ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0027-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመስተንግዶ አገልግሎት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-NC-0027-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የደንብ ልብስ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የደንብ ልብስ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety Shoe/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአደጋ መከላከያ ጫማ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ትራንስፖርት ዘርፍ 001/2016 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0027-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመት ፤ 1. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ