Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትርሲት መኮንን እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ምህረት መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/98113 በ27/5/2014 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ/99012 በ2/7/2014 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የአፈር ማዳበሪያ ትራንስፖርት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አድገዩ/002/2017 ዓ.ም አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች
አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB, Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሠራጨት ህጋዊ የሆኑ ሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Water and Energy Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for the Procurement of Mini Mounted Crane/Truck Mounted Crane
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement of Goods Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project:
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
South Ethiopia Regional State Bureau of Agricultural Invites Qualified and Registered Audit Firms/Auditors to Audit the Financial Documents of the Project: Starting from 20 September 2022 to 12 August 2024
Invitation to Bid for External Audit Service BID No. 0016/2017 South Ethiopia Regional State Bureau of Agricultural invites qualified and
በአርሲ ዞን የዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአርሲ ዞን የዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የህንፃ መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጅማ ገነቲ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 ዓም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 ዓም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ሎት 1- የደንብ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የቢሮ ጽህፈት መሣሪያ /stationery/ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይ/ዓለም ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት አጠቃላይ ግዥ
Ministry of Water and Energy Invites Eligible Consultant Firms for Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, GW Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling Test Wells in Gewane Adaytu Area, Afar Region
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) OPEN INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/17 በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን