Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሲ/መ/ባ/009/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች፣ የውሃ እቃ፣ በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በድጋሜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ) ማህበራችን በፕሬዝዳንት የምግብ ማምረቻ ድርጅት ሥር የሚገኘውን የጣሊያን ስሪት የሆነና በ24 ሰዓት እስከ 300 ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ከዩቲሊቲ
ኢህራክ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ. የግ.ማህበር በ24 ሰዓት እስከ 300 ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የማካሮኒ ማምረቻ መሳሪያ ከዩቲሊቲ (Utilities) መሳሪያዎች ጋር ፍላጎትና አቅሙ ላላቸው በማምረት ተግባር ላይ ላሉ ወይም ወደ ማምረቻ ዘርፉ ለመግባት ዕቅዱ ላላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ASPSC/08/2017 የአፋር ጨው ማምረቻ አ/ማህበር የ2016፣ 2017፣ እና የ2018 በጀት ዓመታትን ሂሣብ
አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን የ2024 ዓ.ም ሂሳብን በመንግሥት ዘንድ እውቅና ባለው የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አብይ ንጉሴ ህዊማኒትሪያን ኦርጋናይዜሽን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት የ2024 ዓ.ም ሂሳብን በመንግሥት ዘንድ እውቅና ባለው የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መስፍን ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኩሪ አለምፀሀይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ምንወየለት ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አክብሮም ይርጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን
ሮዝላንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት የ2024 ዓ/ም የሂሳብ ስራ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ሮዝላንድ የተቀናጀ የሕፃናት እንክብካቤ ድርጅት በኢትዮጵያፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማስተባበሪያ ማህበራት ኤጀንሲ በ2384 የምዝገባ ቁጥር
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply of Different Items
Invitation for International Competitive BidIFB. No. OT-01-2025 Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of goods. It
የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አ/መ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ ማሽነሪ መሣሪያ ጥገና፣ አጠቃላይ ጥገና እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አ/መ/ደ/ት/ቤት
የኢትዮጵያ ፖስታ በአዲስ አበባ ውስጥ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ፍላጐት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የሚከራዩ የንግድ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2017 የኢትዮጵያ ፖስታ በአዲስ አበባ ውስጥ ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን