Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
AWASH BANK S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-26/2024-25 Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the cleaning services and delivery as per listed here
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Cleaning Services and Stabilizer 3000 VA
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ፣ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሲ/መ/ባ/009/2016 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ እውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ እቃ፣ የመብራት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የቢሮ እቃዎች፣ የውሃ እቃ፣ በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በድጋሜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics
Government (Feb 24, 2025) Invitation to Bid Lot 14 Procurements of Electronics HRMMD/2017 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0485-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ/ወታ/አካዳሚ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/03/2017 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ አገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር G/G/W/W-11/2016 ዓ.ም. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታው አዲስ የሆነ (15000 KM) የ2021 ሞዴል MXAA54L-ANXGB ቶዮታ RAV4 ተሽከርካሪን በሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Feb 24, 2025) በድጋሚ የወጣ ሁለተኛ ዙር የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2025 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Action Against Hunger Invites Interested Vehicle Rental Service Providers Can Obtain the Bidding Documents for the Supply of Light Vehicles, Trucks and Isuzu Van
Reporter (Feb 23, 2025) Call for Tender For Vehicle Rental Service Publication Reference FD-ADD-03257 Action Against Hunger is an international
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት የተለያዩ ቁሣቁሶችን ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ በጥቅል መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ አባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በልማታዊ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ በጀት ለደሴ የትም/በሬድዮ ማሰራጫ ጣቢያ የትራንስሚተር እና ዲጅታል ሬድዮ ስቲድዮ መሳሪያዎች አቅርቦት ተከላና ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/005/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ በጀት ለደሴ
Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply of Diaries & Table Calendars for the Year 2018 E.C
Reporter (Feb 23, 2025) Invitation to Bid for the supply of Diaries & Table Calendars for the year 2018 E.C
Development Bank of Ethiopia Inform You that the Bid Closing and Opening Date for the Procurement of Computer and Related Items is Extended from February 25, 2025 to March 04, 2025 and the Bid Will Be Closed at 10:00 A.m. and Opened at 10:05 A.m. in the Morning at the Same Place.
Reporter (Feb 23, 2025) Development Bank of Ethiopia Extension for Bid Closing and Opening Date On Bid Ref. No.