Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06 -2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሰ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 025፣026፣027፣028/2017 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር,032 ፣033፣034፣035፣036፣ 037/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ከመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው ቢወጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና ሐራጅ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት፤ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች – የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓትባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ሳምራዊት ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር /91825 በ28/03/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96536
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት፦ አቶ በሪሁ ተክላይ፣ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ፣ የፍርድ ባለ ዕዳ፦ አቶ አብርሃም ምናሶ፣ በመካከላቸው ስላለው የገንዘብ ብር 26,000,000.00 (ሃያ ስድስት ሚሊዮን)አፈፃፀም ክስ፣
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ የወጣ የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የደምብ ልብሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/16037eb5-705d-43d2-b1e3-d3c33b5ff186/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Purchase Requisition of Construction Material 117/2018
Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/744cbf5d-ef96-4ac4-8396-c973dd60eb02/open Lot Information Procurement
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Hyundai Car Spares(20257)…02
Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6ea8ffd0-49b7-4043-98e2-e9c950498282/open Lot Information Procurement
Addis Ababa University: Procurement of Furniture 23
Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27c4b19c-be92-477e-9b40-bd2dc51df92d/open Lot Information Procurement
Ministry of Education:Purchase Requisition Car Equipment
Government(Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c71656d7-0d20-4e77-bddc-ded428adf298/open Lot Information Procurement
The Amhara Region Bureau of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Reconstruction and Construction Completion of Taba and Belchet Earth Dam Projects.
Ethiopian Herald (Mar 05, 2026) Invitation for Bids (IFB) IFB Number: ET-AMHARA-BoA/AfDB/NCB/W-1/2026 Employer: Amhara Region Bureau of Agriculture/BoA/ Country: Ethiopia
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
Geneva Global Inc. (GGI-Eth) Invites Bids for the Supply of 25 HP EliteBook 840 G10 Laptops for its MCF-LITE Program, to Be Implemented Across Eight Regions and Addis Ababa.
Ethiopian Herald (Mar 05, 2026) INVITATION TO BID (Re-Advertised) Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is an international nongovernmental organization registered as
ፈያ ኢንተርግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተለያዩ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 04, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን BlD Ref # FlDO/0004/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር