Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳጠብ/ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር CON/TRS/ANNU/PRO /003/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል እና የመምሪያ ቢሮዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለማሳደስ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል እና የመምሪያ ቢሮዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳደስ /ለማስጠገን ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታውቂያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር፡– DDCBO-07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅ/ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የጭነትና ክሬን ተሽከካሪዎች፣ ለደወሌ ጉምሩክ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎቹን ለመከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት

የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ለማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡  Lot Description

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ

የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና ሌሎች ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር