Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 003 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
ሲንቄ ባንክ መኖሪያ፣ ኢንኩቤተር፣ የሰው ጭነት ባጃጅ፣ የጤፍ መውቂያ፣ የዳቦ መጋገሪያ፣ የቴራዞ መስሪያ ማሽን ከ300 ምጣድ ጋር፣ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን፣ የዳቦ መጋገሪያ ከ ማቡኪያው ጋር እና የእርሻ ትራክተር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-Invitation to Bid for the Procurement of Poultry Business Inputs and Technical Services Reference No.HPI/PRO/065/24 Heifer Project International (HPI) is an international non-governmental development organization. Working to end poverty and
Heifer Project International (HPI) Would Like to Invite Potential Suppliers for the Procurement of Poultry Business Inputs and Technical Services
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽፈት ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን ግዢ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia represented by the Ethiopian Roads Administration (ERA)
The Ethiopian Roads Administration Now Invites Interested Eligible Legal Firms to Submit Expressions of Interest in Road Construction Projects
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘካሪያስ ተስፋፅዮን እና በፍ ባለዕዳ እነ ብስራት ተስፋፅዮን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የፅህፈት መስሪያዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈርኒቸሮች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚስጥረ ኃ/ጊወርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታደሰ ኃ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ