Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ውስጥና የውጪ የወለል ምንጣፍ፣ ሶፋና ወንበር እና በሥሩ ያሉት አዳራሾች ወስጥ ያሉትን በዘመናዊ ማሽን የእጥበት አገልግሎት/ ማጠብ የሚችሉ ድርጅቶች/ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳጠብ/ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር CON/TRS/ANNU/PRO /003/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል እና የመምሪያ ቢሮዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳደስ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት የማሰልጠኛ ት/ቤቱ ሆስፒታል እና የመምሪያ ቢሮዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳደስ /ለማስጠገን ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታውቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– DDCBO-07/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅ/ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የጭነትና ክሬን ተሽከካሪዎች፣ ለደወሌ ጉምሩክ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎቹን ለመከራየት ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALT PAVER MACHINE፣ CRAWLER CRANE MACHINE፣ CEMENT SILO MACHINE) በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Road Authority: Lower Arm Ball Joint Double Cabin Pick Up
Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9ca60930-f550-45c3-b971-3fc517e698bd/open Invitation for
Addis Ababa Road Authority: Valve Exhaust Nissan T-1
Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/18c002d4-64e3-4f33-bea0-f3565b8257d2/open Invitation for
Addis Ababa Road Authority: Steering Rack End Double Cabin Pick Up
Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/1ebcc085-7595-42ee-a6b2-a43c32cc12e7/open Invitation for
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Fan Bet (Drive Belt) Double Cabin Pick Up
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/40abaa6e-0f4e-4901-b7b0-34dd0c4fa9c6/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b5919f1e-faba-4643-a03c-e8e6a1cc5c28/open Lot Information
Ministry of Transport and Logistics: Procurement of Uniform Clothes
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35fce7f8-f150-481a-84d8-97c7ba65078d/open
Addis Ababa Road Authority: Valve Intake Nissan T-1
Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/79697ee6-bf4b-496e-8ef4-87b4f5bc4c4c/open Invitation for
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Clutch Disc Double Cabin Pick Up
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/61dd83f6-afd6-448e-ba60-286ea317f5b4/open Lot Information
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8dc35f0e-44a2-4f90-8c77-111b859bd7a3/open Lot Information