Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ግራውንድ ላይ አስፖልት ዳር ስፋት 115.81

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ግራውንድ ላይ አስፖልት ዳር ስፋት 115.81 ካሬ ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ለባንክ፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለፋርማሲ እና ለተለያዩ የንግድ አገልግሎት የሚውል የንግድ ሱቅ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

ወጋገን ባንክ አ.ማለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር፡ ወጋገን 005/2017 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸፕ ይፈልጋል፡፡

ወጋገን ባንክ አ.ማ የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen Bank S.CINVITATION TO BID (Re-Bid)NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/176/24 Wegagen Bank S.C. invites Sealed Bids from Eligible bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk shelf, Ports, and

Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of SPARC Server, Disk Shelf, Ports, and License for SAN Switch & Training

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የሆስፒታል ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የፅዳት የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፣ የተለያዩ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ፣ የቢሮ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፈ ከሳሽ ስማቸው አስፋው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ፍታለው እንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌ ሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Air Conditioners Split Type 12.000 Btu with Installation Cost as Per TOR, Fiber Water Tanker of 10,000 Liters Holding Capacity, Horizontal Position, Submersible Motor Pump as Per Specifications

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት

OXFAM in Ethiopia is Inviting a Qualified and Experienced Consultant to Apply for the Bidding Process for the Provision of the Quality Services Requested Against the TOR

CALL FOR CONSULTANCY OXFAM IN ETHIOPIA OXFAM in Ethiopia is an international NGO working on humanitarian and long-term development programs.

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ለትራንስፖርት አገልግሎት የማል አውቶቢስ እና አነስተኛ መኪና ኪራይ ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016