Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ማረሚያ ቅዳሜ ታህሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በድጋሚ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተጫራቾች መስፈርት ተራ ቁጥር
ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/05/2017 ዓ.ም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ እያሱ ባንቴሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ኦዳሄ ቀበሌ ውስጥ የቦታ መለያ
በድጋሚ የወጣ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት2. የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት3. የመኪና
የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement
Ministry of Finance Would Like to Announce Bid Closing Date Extension
Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Iescitatumo MINSTRY OF FINANACEU aded PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE
የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ አጋዥ መጻሕፍት፣ የትምህርት ማበልፀጊያ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ለተማሪዎች ማስተማሪያ)፣ የስፖርት ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡-01/2017 የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ ሎት 2
የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ፓምፕ እና የስዊች ቦርድ መለዋወጫዎችን ግዥ እና የኤሌክትሪካል ሞተር ዲናሞ ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ. የውሃ ፓምፕ
The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Drilling and Construction of Ten (10) Deep Wells In Pocket Areas of Addis Ababa (3 Lots)
INVITATION FOR BIDOThe Addis Ababa Water and Sewerage AuthorityWater and Sanitation Infrastructure Development DivisionProcurement Reference number: AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/W007/2024 The A.A. Water
አይናጌ የህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለመጪው የት/ት ዘመን መማሪያ የሚሆን (ሲነር ላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ እና ራዲካል 50 ሉክ አንደኛ ደረጃ 24300 (ሃያ አራት ሺህ ሶስት መቶ) ደብተር) መግዛት ይፈልጋል
የደብተር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ መቀመጫው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በሲቪል
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 265፡- የ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት ግዥ Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታብረቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር OBU OB/PDB-01-11/12/2016 የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ ልዩ
ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት