Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 26/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሃገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መleያ ቁጥር:– GGWW/0026/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ ዲሴ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/0011/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት ለሚሰራው የደመካሽ ድልድይ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የገቢዎች ሚኒስቴር የኩላንትና የኦይል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የኩላንትና የኦይል ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0044-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 033/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ
በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ሎት 1 የሠራተኞች
ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Kcho001/2016 ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች የሳኒተሪ እቃዎች፣ ሲቪል የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ስክራፖች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሎት 1 የሳኒተሪ እቃዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ
ECAFCO S.C. Has Intended to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture and Electronics Materials
INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 002/2017 ECAFCO S.C. has intended to invite all interested and eligible bidders
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን፡ የምግብ