Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጎተራ የጋራ ሕንፃ የቤት ባለቤቶች ማኅበር ከ2014 እስከ 2016 ሐምሌ ወር በጀት መዝጊያ ያለውን የማኅበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Invitation for Bid Lot-056 በድጋሚ የወጣ ጨረታ የህሙማን መኝታ አገልግሎት የሚዉል አገር ዉስጥ ብርድ ልብስ Lot Information Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0067-2017-PUR Object of Procurement: Lot-056 በድጋሚ የወጣ ጨረታ የህሙማን መኝታ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የህሙማን መኝታ አገልግሎት የሚዉል የአገር ዉስጥ ብርድ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች እና ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
በአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to Bid for the Supply of WASH Non-Food Items Welthungerhilfe (WHH)/German Agro Action (GAA) is one of the biggest private development organizations in Germany with development and relief aid
German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Suppliers for the Supply of WASH NFI in Bahir Dar Amhara Region, Ethiopia
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የ10ኛ ዙር የንግድ ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ ብ.ግ.ጨ/አገ/04/01/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ
በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የጨረታ ጊዜ መራዘም ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ መራዘም ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ ከዚህ በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በጨረታ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወማተ/መን/192/17 የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን
በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ሕዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ሕዳሴ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የአንደኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ መድሐኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ቋሚና አላቂ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ፕላንትና ማሽነሪ ለመሳሪያ ጥገና፣ ፕላንትና ማሽነሪ ለመሳሪያ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016ዓ/ም በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Rigs, Compressors, and Daewoo Crane Spare Parts for the OCC Head Office
TENDER Ref. No. NCB/OCC-078/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Different Rigs,
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ ጥገና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የዞኑ አስተዳደር ህንፃ