Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
RE-BID INVITATION NOTICE FOR COMPUTER AND RELATED ITEMS Bid Ref. No: SDBS/COMPUTER ITEMS/0026/2024 No Description of the Item/Asset/Service Bid Security 1 Computer Related Items 2% of the total quoted value
Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Computer Related Items
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EPL/001/27/04/17 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. የተቋሙን የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና የሥራ ክፍሎች መመሪያ ለማሰራት ግልጽ ጨረታ አውጥቶ በአማካሪ ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. የተቋሙን የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና የሥራ ክፍሎች መመሪያ ለማሰራት ግልጽ ጨረታ አውጥቶ በአማካሪ ድርጅቶች ማስጠናት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ ዝርዝራቸው እና ብዛታቸው ከዚህ ከታች የተጠቀሱትን የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ ዕቃዎች ዝርዝር መለኪያ ብዛት 1 የከባድ ተሸከርካሪ ጎማ
ዱግዳ ኮንስትራክሽን ኀ/የተ/የግ/ማ የማያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብነት ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤልክትሮኒክስ እና ጀኔሬተር ሰርቪስና ጥገና አገልግሎት፣ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምናመገልገያ መሣሪያዎች (Medical Equipment) እና የህትመት አገልግሎት ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡01/2017 በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት መሠረት
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ የኬሚካል ጀሪካኖች እና የዘይት በርሜሎች እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ /ያዕሽግጨ /ዐ8/2016 ሎት-1 የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ ሎት-2 የኬሚካል ጀሪካኖች እና
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚዉል 630KVA ትራንስፎርመር በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 026/2017 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት
የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት
Nib International Bank Would Like to Extend the Bid Opening and Closing Date
EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING PERIOD FOR PROCUREMENT OF PREVENTIVE MAINTENANCE SERVICE UNDER BID REF. NO. NIB/29/2023/24. It is
ዘመን ባንክ አ.ማ የሆቴል አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ህንጻ(G+5) እና ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት
Awash Bank Would Like to Kindly Inform You that the Submission and Opening Date of the Referred Procurement Reference Number Has Been Amended and Extended
Notice for Bid Extension Procurement reference No AB 07/2024/25, AB 11/2024/25 and AB/12/2024/25 First, we thank you for your initiation
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance Service
Invitation to Bid PROCUREMENT OF CAR MAINTAINANCE SERVICE LOT 011/2017 የመኪና ሰርቪስ የጥገና እና ኪራይ አገልግሎት ግዥ/ Procurement Reference No: