Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid ሎት 02 በድጋሚ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0030-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 02 በድጋሚ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ Description: ሎት 02 በድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

INVITATION FOR BID (IFB) Construction of Five (5) Small Span Bridge Projects at different FSRP Woreda Procurement Reference Number: OROMIA-FSRP-450888-CW-RFB The Oromia Roads and Logistics Bureau on behalf of Oromia

The Oromia Roads and Logistics Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Bridge Projects

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 184156 በ30/3/2015 ዓ.ም እና

የኢንጃክሽን ፓንፕ በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ኦሮሚያ ባንክ ባሉበት የንግድ ቤት (G+2)፣ የመኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water & Soft Drink

Invitation to Bid Procurement of Water & Soft Drink Procurement Reference No: ASH-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት መገልገያ የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፕላንትና የማሽነሪ ጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ መድሃኒቶች፣ የላብራቶሪ ርኤጀንቶች፣ የህክምና ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክሶችን እና የማሽነሪ ጥገና እንዲሁም የካፍቴሪያ ጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማጫረት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረከት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቦርድ እቃዎች፣ የፓንፕ መለዋወጫ፣ የጽዳት እቃ፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የውሃ እቃዎችን ለጽ/ቤቱ አገልግሎት እንዲውሉ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vegetables and Fruits

Invitation to Bid Lot 17: Procurement of Vegetables and Fruits Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን የጥገና አገልግሎቶችን ለአንድ አመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለተጫራቾች

የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኛ ሰርቪስ መኪናዎችን ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባት እና ለመግዛት ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች 1. አላቂ የቢሮ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል