Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 – የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮኮብ) ድጋሚ የወጣ፣ ሎት 2 – የታሸገ ውሃ
የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎች መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካኪ ቱታ ለመግዛት በድጋሚ 2ኛጊዜየወጣ የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/13C/2016E.C የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ኢምፖርትድ (imported) ካኪቱታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ከክምችት (From Stock) ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የክፍለ ከተማው ግብር ከፋይ የሆኑት shengau xu የተባለ ድርጅት የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብርና ታክስ ባለመክፈላቸው ገቢዎች ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ግብር አዋጅ ቁጥር 202/2009 እና
የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉየተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድ ሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና
በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች
የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ: የጽሕፈት መሳሪያ
የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብና ስራ አልባሳት፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና ህንጻ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ፈርኒቸር እቃዎችና ላውንደሪ ማሽን እና የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችንና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጥ/በቀ/ጤ/ጣ 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ የሚሆን፤ ጥቅል ጎመን፣ ሩዝ፣ ምስር ክክ፣ አተር ክከ፣ ድፍን ምስር፣ ሽሮ፣ ድንች እና ቲማቲም ድልህ፣ ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ 64 ሰው የሚጭን መርቸድስ መኪና 2018 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ 15 ሰው የሚጭን ሀይሩፍ መኪና 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ ለስራ ክፍል ኃላፊዎች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ ፒካፕ ባለ ሁለት ጋቢና መኪና 2017 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ እና የጭነት አገ/ት የሚሰጥ አይሱዙ 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣የሆቴል መስተንግዶ አገ/ት እና የሃይላንድ ግማሽ ሊትር ውሃ እና ለስላሳ መጠጦች ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ አሳውጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዱ/ካ/03456/2017 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ሎት-3 ለተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ
በለሚ ኩራ ከ ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016 በለሚ ኩራ ከ ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ 2017ዓ.ም በጀት ዓመት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ኤልሳቤት ስብሃት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘነበች ክፍሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የከፍተኛ ፍ/ቤት
3 ክፍል ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናት ሀገሬ እና የፍ ባለዕዳ አቶ ፋሲካ ወ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ