Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ የጨረታ ቁጥር OIT/Bid-03/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ(315/80R22.5)ና መለዋወጫዎች ለተሽ ሞዴል VOLVO Bus B11R Viago/1050/2019 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ እና በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/06/2017 በሎት 1፡– የሎደር ማሽነሪ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሎደር ማሽነሪ ጎማ ፣ተቀማጭ የመኪና ሸቶ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ለህንፃ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ (ለእንጨት ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለአትክልት ስራ እና ለጥበቃ ሥራ የሚያገለግሉ) የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ጫማዎች ግዥ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of SACCOS and Union System Implementation
INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) Bid Ref. No. OT/03/2024-25 1. Oromia Bank has allocated a budget towards the cost
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኝ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የጽህፈትና የትምህርት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች እና በር፤ ዴክስ እና ሌሎች ጥገና እና እድሳት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመግዛትና የጥገና ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኝ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና
The International Labour Organization (ILO) Would Like to Invite Eligible Bidders for the Provision of Car Rental Services in Ethiopia
LONG-TERM AGREEMENT (LTA) FOR CAR RENTAL SERVICES – ETHIOPIA ITB/54/2024/GNC Dear Sir/Madam, The International Labour Organization (ILO) would like to
Oromia Bureau of Agriculture Invites Interested Bidders to Bid for the Supply of Different Materials
INVITATION FOR BID, OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No.- OBoA/NCB/10/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of a Sedan Automobile (2WD) 2WD Mini Pickup Truck & Panel Van 2WD
Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of a Sedan
የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፤ ጫማ፣የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ፅታዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 17/2017፣18/2017
Oromia Regional Health Bureau Looks For the Procurement of Medical Equipment
Invitation for Bids (IFB)National Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number: NCB/GOV/OHB/004/17 Contract Title: Procurement of Medical Equipment To ensure the fulfillment
ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በቦሌ ኽፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳሴ ቅርንጫፍ አጠገብ፣ በተለምዶ መገናኛ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ካስገነባው ባለ 30 ወለል ያዶት ታወር ህንጻ ከመሬት በታች አንድ ወለል ጀምሮ እስከ ስምንተኛ ወለል ድረስ የሚገኙትንና ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አሥራ አንድ ወለሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1. ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳሴ ቅርንጫፍ አጠገብ፣ በተለምዶ መገናኛ
The Eastern Nile Technical Regional Office (ENTRO) Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) for Flood Risk Mapping for Select Areas in Baro-Akobo-Sobat (BAS) Sub-Basin”, Covering Ethiopia and South Sudan
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) COUNTRY: EASTERN NILE COUNTRIES (EGYPT, ETHIOPIA, SOUTH SUDAN, &