Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 13/2017 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁጥር 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ እንዲሁም

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ POCKET BALANCE እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነክ በግልጽ እና ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound/ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) 2ኛ ዙር አልትራሳውንድ /Ultrasound ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች እና አላቂ የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1/አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3

ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ያወጣውን ጨረታ የመክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SUB/04/2026 ኢንተርፕራይዛችን ለገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ፅ/ቤት (አዲስ አበባ) የቢሮ ግንባታ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ ትራክተር ከነማረሻው ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 309/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የትራከተር ግዥ