Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡ አዩ/ግ/አስ/03/2017 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሸፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ወይም

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሸፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ወይም አቅራቢያ ምግብ አዘጋጅተው ከሚያቀርቡት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሎት 2. ሞተር ሳይክል፣

የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሞተር ሳይክል እና ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/23/02/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለመኪና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Generator Spare Parts, Supply and Install Air Condition 24,000 BTU

AWASH BANK Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in The Expression of Interest (EOI) for the Inspection Service of UNICEF-Procured Goods And Services

INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) FOR INSPECTION SERVICE TO UNICEF PROCUREMENTS IN ETHIOPIA Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request

The Embassy of India Addis Ababa Invites Expressions of Interest from Consulting Firms for Conducting a Market Study for the Production and Export Opportunity in the Areas of Precious and Semi-precious Stones, Metals and Minerals, and Fertilizer Inputs

ወጋገን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ቋሚ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥርWB/SCM/113/24 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endometrin Vaginal 100 Mg Tab of 21 Tablets for IVF Center of St. Paul Hospital New

The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Medical Supply

Invitation to Bid Procurement Reference number: JJU/SHYRH/NCB/001/2016 E.C The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital needs to procure

ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዢና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማናጅመንት አባላቱ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ ማሰራት ይፈልጋል

ትረስት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የ2015 እና የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ትረስት ጋስትሮኢንተሮሎጂ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አ.ማ የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ያለ ድርጅት ነው። ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት ፣ ኮር ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል ፣ ፊክሰር ፣ አገልግሎት የሰጠ ፊልም ፣ ኔጌቲቭ ፊልም ፣ የተፈጨ ወረቀት ፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት ፣ ከየክፍሉ የሚወጡ ወረቀቶች ፣ ትንሽና ትልቅ የቀለም ቆርቆሮዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል