Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ 2ኛ ጊዜ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0195-2017-PUR Object of Procurement: LOT.118 ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፋሲሊቲ ስራ ክፍል የግቢ ውበት ፀረ ኬሚካል አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ፖሊባግ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 179/17 የደቡብ ከልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ለአራንጓዴ አሻራ 2014 ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጄክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊ
የደቡብ ከልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ፖሊ ባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በሎት አከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ ለምግብ የሚሆን በቆሎ ግዥ በሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፡- ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት አክሽን (ኤንዳ)-ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረውን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ስቴሽነሪ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የሕንፃ መሳሪያ እቃዎችን፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሞናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ፣ ስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽዳት
በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች እና ጎማዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣የተለያዩ ለቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ስልጠና ተቋም መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን ዮጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ፡– የደንብ ልብሶች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ በቁርጥራጭ (SCRAP)
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ገ/ወልድ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ እነ በላይ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣አላቂ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣የመኪና ጎማዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2017 የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ቋሚ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ማሞ ኃ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘወድነሽ እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን፣ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ) 10 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ጥቁር ቀለም 2 ጋሎን ነጭ ቀለም 4 ጋሎን እና አኳራጅ (ቀለም መበጥበጫ)10 ሊትር Lot Information Procurement Reference
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Gada/NCB/03(2017) ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እና የጽዳት እቃዎች ፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በዘርፉ