Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/04/2017 ዓ.ም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ ዘርፍ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅና ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ስንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይሻ ከድር እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ያሲን ገላን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 96464 በነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሮማን አመፀ እና በፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ገነት ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 147652 በ24/9/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 157162
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፍለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001 የአ/ከ/ክ/ከ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዢ ቡድን በ11 ምድቦች ማለትም ፤– በምድብ 1. የከባድ እና የቀላል
የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሸቀጣሸቀጦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአመያ ማረሚያ ተቋም በ2016 በጀት ዓመት ከሐምሌ 22/11/2016 እስከ ታህሳስ 30/2017 ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለሕግ ታራሚዎች ምግብ
የአክስዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዘመን ባንክ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ቨርድ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/11/001/2016 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 1ኛ ዙር በግልጽ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፣ ሞተር ሣይክል ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች ፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ፡- የደንብ ልብስ ፤
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)