Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፣  ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/08/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ሽወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።                                                             የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሞተር ሳይክል ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች የ2016 ዓ.ም

ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ አካባቢ የ 2B+SB+G+12 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትክክሏ ወልደየስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መገርሳ በዳዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የንብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍባለመብት ነፃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኖቬጋ አግሮ ኢንዱስትሪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉት ለዋናው ቢሮ የአዳራሽ ውስጥ (indoor) እና የድርጅታችን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እንግዳሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ (አላቂ) ዕቃዎችን ፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ አና አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የግንባታ መሣሪያዎችን ፣ የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የህትመት ስራ ፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጎማዎችን ግዥ እና የተለያዩ መኪናዎች እና ሞተር ሣይከሎች ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በመደበኛ አላቂ ቋሚ ፣ የስልጠና እና የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመደበኛ አላቂ ቋሚ፣ የስልጠና

የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– YS/C/d NCB/001/2016 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለ4ቱ ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ

አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን