Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/08/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ሽወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሞተር ሳይክል ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች የ2016 ዓ.ም
ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 በመርካቶ አካባቢ የ 2B+SB+G+12 ወለል ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
Ministry of Transport and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultants/ Logistic and Transport Specialists with the Ability to Handle the Logistics-related Activities of the Project
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry of Transport and Logistics Horn Africa Initiative: Regional Economic Corridor
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌሩዝ ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት አቶ ጌታሰው አስማር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሰሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረደ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ-ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 12,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ድሬዳዋ ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ፋብሪካ ወደ ጐንደር ከተማ አጓጓዦችን በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-001/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ–ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን
The Ministry of Agriculture Would Like to Extend of Closing and Opening Date and Time
Bid Extension RFB Reference No.: ET-MOA-394161-GO-RFB It has been recalled that the Ministry of Agriculture advertised a bid on the
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት ብዙአየሁ ጉደታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ጉደታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት