Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር 172 ፈረስ ጉልበትና በላይ ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ዳንኤል ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እናት ዋስሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 232751 በ6/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 247756

የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Service

AHADU BANK S.CO. Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/01/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for

IRC Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Semi-Permanent Latrinos Addis /Assosa/

INVITATION FOR BID The International Rescue Committee, hereinafter referred to as “the IRC”, is a non-profit, humanitarian agency that provides

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኤማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0737-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Spare Part

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Office Furniture & Fitting and Safe Boxes & Related Items

 Invitation to Bid Bid No. HB/002/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃው ምድር ቤት በተለየ የሥራ አገልግሎት እንዲውል ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለፋርማሲ ፣ ለአይስ ክሬም እና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible Qualified Bidders for Supply of Medical Equipment’s

Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of Medical

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን

GOAL Ethiopia Invites Interested and Experienced Service Providers, Those Who Have Valid and Renewed Business Licenses, to Submit Their Bids for Three- Year Framework Agreement (FWA), Subject to the Provision of Employee Life Insurance