Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር 172 ፈረስ ጉልበትና በላይ ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዳንኤል ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እናት ዋስሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 232751 በ6/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 247756
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0029-2016-PUR Object of Procurement: የቱኃን ማጥፊያ መድኃኒት ግዥ
የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት የትምህርት ቤት ቦርሳ እና ደብተር አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የባለሙያዎች ሕብረት ለልማት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁሶችን ለፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆነ ህጋዊ ፈቃዴ ካላቸው አቅራቢዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል::
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sheet Metal and Other Materials
Invitation for Bid Sheet Metal and Other Materials (for Pico Hydro Power) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0530-2016-PUR Object of
The Village Enterprise Fund Inc. Invites Eligible Bidders to the External Audit Service
Village Enterprise-Invitation to Bid for External Audit Service 1. Background Village Enterprise Fund Inc. hereinafter referred to as ‘Village Enterprise’
Family Health International FHI 360 Would Like to Extend an Invitation to Qualified and Interested Vendors to Submit Price Proposals for the Supply of Tablets
Invitation To Tender for the supply of TABLETS (mobile TABLETS) Reference Community Nutrition RFP# 24-15 Date for posing the advert:
Information Network Security Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Network Equipment
Invitation for Bid INSA Procurement of Network Equipment RFQ15/2017 Lot Information Procurement Reference Number: INSA-NCB-G-0272-2016-PUR Object of Procurement: INSA Procurement
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stamps
Invitation for Bid Purchasing of Stamps Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0100-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Stamps Description: Purchasing
ሁዳ ሪል እስቴት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 3፣ ፀሀይ ግባት-1 ሳይት የቤት ቁጥር TS1/B1/09 ከአማኑኤል ቤተክርስትያን በተቃራኒ ባለው አስፓልት ዝቅ ብሎ የሚገኝ የቤቱ ስፋት 62.20 ካ.ሜ የሆነዉን የንግድ ቤት በተለያየ የንግድ ሥራላይ ህጋዊ ፈቃድ በማውጣት ለተሰማራ ግለሰብ/ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ሁዳ ሪል እስቴት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ፣ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 3፣ ፀሀይ ግባት-1 ሳይት
Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water
Invitation for Bid Purchase of Water ( 0.5-0.6 ሊትር ውሃ) Lot Information Procurement Reference Number: CCI-NCB-G-0066-2016-PUR Object of Procurement: Purchase