Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

  INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF 80KVA UPS (RE-BID) BID REF NO: RE- ETS/NCB/010/2024 1. EthSwitch Share Company which is the owner and operator of the

EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Procurement of 80KVA UPS

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከመቅረባቸው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/003/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም   የንብረት አስያዥ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ/ስፔርፓርት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ/ስፔርፓርት እና በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃ ፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር ሀዲድ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የባቡር

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና የመ/ሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የጽሕፈት፤ የጽዳት መሳሪያዎች፣

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች፣ ለኤሌክትሪክ እና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የሆቴል አገልግሎት እና የቢሮ መጋረጃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፕላንት ማሽነሪ ለመሳሪያ እድሳት ጥገና እና ቋሚ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልጽ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣

ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችና ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 1ኛ ዙር የ 2017 ዓ.ም በጀት አመት ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ