Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር በድጋሚ ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 005/2017 አውጥቷል ፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር መግዛት ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን የሚቆይ የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ ግዥ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን የሚቆይ የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 024 Medical Equipment (ለሆስፒታል ህፃናት ቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል አገልግሎት የሚውል) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0058-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurgurachuu Barbaada
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii 97/1990 (akka fooyya’etti) 216/1992 fi 1147/2011 kennameefiin gurguruu barbaada T.L Maqaa Liqeeffataa
M/M/Aanaa Aqaaqii Beeksisa Caalbaasii Konkolaataa
Beeksisa Caalbaasii M/A/mirgaa Baankii Siinqee Damee Odaa Nabee fi M/A/Idaa 1ffaa Waldaa Farra hiyyummaa, 2ffaa Bulchiinsa Aanaa Aqaaqii gidduu falmii
ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ.0003/24 ሠላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንደስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ድርጅት የተለያዩ ለበር ፤ ለኪችን ፤ ለቁምሳጥን የሚሆኑ እጀታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ድንበሯ ንጉሴ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ንግስት ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስቲል ኬዚንግ (Steel Casing) ፤ ዩፒኤስ UPS (Uninterruptible Power Supply) እና ክሎሬኔሽን ታንከር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረት ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስቲል ኬዚንግ (Steel casing) ፤ ዩፒኤስ UPS (Uninterruptible power supply) እና ክሎሬኔሽን
Action for the Needy in Ethiopia (ANE) Invites All Interested & Eligible Bidders for the SUPPLY OF AGROCHEMICALS
INVITATION FOR THE SUPPLY OF AGROCHEMICALS Action for the Needy in Ethiopia (ANE) is a local NGO established in 2012.
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር በአነስተኛ : የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626 2009 መሰረት ተቁሞ ክኢትዮጵያ
Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) Looks for the APPOINTMENT OF A VENDOR TO INSTALL A VEHICLE TRACKING SYSTEM PURPOSE
TERMS OF REFERENCE FOR THE APPOINTMENT OF A VENDOR TO INSTALL A VEHICLE TRACKING SYSTEM PURPOSE In order to ensure
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እታፈራሁ ሽመልስ እና የፍ/ባለዕዳ ዋና ሳጂን ማርቆስ ማገኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ