Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 26/2017 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስቲክ ሸራ ድንኳን ለማሰራት ስለሚፈለግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል

የመሬት ሊዝ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለማስተላለፍ

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Re-INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia. Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute. IFB Title: Supply and Delivery of Various Accessories for Server,

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply and Delivery of Various Accessories for Servers, HCI, and Scanner

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሄር ዳኝ/ ገ/አስ/ ዋና የሥራ ሂደት 1 ችለር ማሽን፣ 3 የውሃ ፖምኘ ማሽን፣ 11 ካሜራ በሀራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት ለዋና ጽ/ቤትና ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ለሆቴል አገልግሎት የሚሆኑ የምግብ ግብዓቶች፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች፣ ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሆን የጽህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Railways Corporation (ERC) Invites Qualified International Developers to Submit Expressions of Interest (EOI) with Proposals for a Joint Investment Partnership to Develop a Multi-Purpose Complex Building Project in Addis Ababa, Ethiopia

Ethiopian Water Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Drilling, Water Supply and Training Materials and Equipment

Government (Feb 17, 2025) Invitation to Bid Procurement Of Drilling, Water Supply and Training Materials and Equipment Lot 10/2017 Procurement

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የላቦራቶሪ ኬሚካሎች ግዥ

በብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ አደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ (ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆኑ ራዲያተር፣ ኤሲ ኩለር ገቢናዎች ባትሪ ወዘተ) ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 17, 2025) Invitation to Bid LOT 054 GC የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0101-2017-BIDProcurement Category: Goods

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Lightning Preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/EM/52/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Lightning

The Oromia Roads and Logistics Bureau Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labour, Material and Equipment for Maintenance Works of Different Road Projects

Ethiopian Herald (Feb 16, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BIDProcurement Reference Number: ORLB/NCB/RFP/MP-14/2017 (Re-Bid) The government of the Federal Democratic