Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር 172 ፈረስ ጉልበትና በላይ ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ዳንኤል ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እናት ዋስሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር 232751 በ6/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 247756

የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች፣ ፕላስቲኮች እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University: Procurement of Stationary Material Yt

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/58354786-c614-430a-af2d-f182de132697/open Lot Information

Aksum University Procurement of Lot-74 የT-Shirt እና ለሽልማት የሚሆን ዋንጫ ግዥ

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ff8dda78-6b57-44b0-b181-4243ca546c4a/open Lot Information

Immigration and Citizenship Service Procurement of የጽዳት አገልግሎት ግዥ

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54b68172-1389-41dc-893b-9ed9d8150bfe/open Lot Information

Ministry of Urban and Infrastructure: ለግቢ የመሆን የቆሻሻ መጣ ባለሁለት የመ/ቤቱ ሎጎ የተሰራበት መትከል

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3b38db9b-ac0f-40b7-bba0-385041142152/open Lot Information

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Mobile Wi-Fi Router and Power Bank T-1

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/fe41554e-b0fa-4b13-bc0c-3f4e62b5cc89/open Invitation for

Addis Ababa Road Authority Procurement of Wheel Bolt With NUT Double Cabin Pick Up

Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/b74e9e17-8bf5-45ee-87c8-082fc29c797e/open   Invitation to

በድሬዳዋ አስተዳ ደር የድል ጮራ ለሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የእስፖንጅ ፍራሽ እና ቤርጋሞድ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Mar 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥርድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/07/18 በድሬዳዋ አስተዳ ደር የድል ጮራ ለሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/8145c461-1ce8-4ac2-abf5-0d099a3259d2/open Invitation for

Addis Ababa Road Authority Procurement of Gimbal T-1

Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/1ffcf884-3147-4824-b7bc-a3a363a8f28b/open   Invitation to