Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

INVITATION FOR RE BID Bid Ref No: AFDA-19/2024 Supply of Goat 1. Action For Development (AFD), a local organization, invites interested bidders to supply Goatsfor its project Addressing impacts of

Action For Development (AFD), a Local Organization, Invites Interested Bidders to Supply Goats

ያገለገሉ እቃዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና የበጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ ይገኛል። ድርጅቱ  የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን ባሉበት

የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ በርሜሎች፤ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ

አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን ሸሳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ CBC Machre Mindray BC-3000Plus ማሽን/ ግዥ ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ፡– 1. CBC

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ሚስማር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ለ/ኩ/ክ/ከ/ወ/03/ፋ-02/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት