Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 005/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡- ሎት የጨረታ ዓይነት የናሙና መለያ የጨረታ ማስከበሪያ
የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1 የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት ሎት
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 24/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Refractory Materials (Brick Castable, Anchor and Perilex)
INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 54/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply
በለሚ ኩራ ከ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 4 የአራብሳ አፀደ ህፃናት እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢ ለአራብሳ 1ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ከ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 4 የአራብሳ አፀደ ህፃናት እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢ ለአራብሳ 1ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017
የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሰናይ ወ/ገብርኤል እና በፍ/ባለዕዳ አወራ ደሊቨር ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
አደጋ መከላከል እና ጥናት ለአፍሪካ (injury Prevention Initiative for Africa) የ2022 አና የ2023 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ አደጋ መከላከል እና ጥናት ለአፍሪካ (injury Prevention lnitiative for Africa) በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት አዋጅ 1113/2011 መሠረት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ ቆዳ ጫማ፣ ኖርማል የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ የአደጋ መከላከያ ቆዳ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/95/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል ሸሚዝ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/93/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዲናሞ ብዛት-6 ፔዳል ባይስክል ብዛት -6 ሞተር
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Refractory Bricks Cast Able, Anchors and Calcium Silicate Board
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/39/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
Catholic Relief Services Ethiopia (CRS/Ethiopia) Would Like to Invite experienced and Potential Producers for the Supply of Vegetable Oil & Dry Split Peas (Food Commodity) at CRS Adama Warehouse, Ethiopia
TENDER NOTICEFor the Procurement of VegetableOil & Dry Split Peas(Food Commodity)TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-32 Catholic Relief Services United States Conference of