Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር AAPC NCB 005/2017 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡- ሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዓይነት የናሙና መለያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ

የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1 የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት ሎት

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት  የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 24/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Radiator Assay

Invitation for Bid Procurement of Radiator Assay Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0793-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Radiator Assay

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WSSF/LP/013/2024 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ LOT ምድብ/ Description

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Beautification

Invitation for Bid Procurement of Beautification (one wheel cart, Hoe garden tool, Sickle) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0794-2016-PUR Object

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motor Winding

Invitation for Bid Procurement of Motor Winding Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Motor Winding

የካ ጣፎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመርጃ ቴክኖሎጂ፣ አላቂ የቢሮ ግዥ፣ አላቂ የት/ት እቃዎች ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የአጋዥ መጻሕፍቶች፣ ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የካ ጣፎ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የመርጃ ቴክኖሎጂ፣

Ministry of Finance Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

Invitation for Bid Purchase of Car Spare Part 003 Lot Information Procurement Reference Number: MoF-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Light Vehicle Spare Parts

Invitation to Bid Procurement of Various Light Vehicle Spare Parts Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤ የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ የተለያዩ አላቂ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ፣ መድኃኒቶች፣ የላብራቶሪ ሬጀንት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ የህክምና እቃ፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የጣሪያና የውሃ መውረጃ አሸንዳ ጥገና አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል