Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 26/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሃገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መleያ ቁጥር:– GGWW/0026/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ ዲሴ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/0011/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት ለሚሰራው የደመካሽ ድልድይ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: EKGH-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project in an Additional Two Lots at Bishoffu City on a Turn-Key Basis
Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T488 Ethiopian Airlines Group intends to invite potential contractors for Design Review and Construction
NRC Ethiopia Invites Eligible Bidders to the Procurement of Solar Systems with Maintenance
INTERNATIONAL INVITATION TO TENDER NRC Ethiopia is looking for an eligible supplier for the PROCURMENT OF SOLAR SYSTEM WITH MAINTENANCE. ITB
All God’s Children International (AGCI) is Seeking Proposals from Qualified and Licensed Firms in Ethiopia to Provide External Audit Services for the Fiscal Year Ending September 30, 2024, and the Forthcoming 2 Consecutive Years
All God’s Children International Request for Proposals (RFP) for External Audit Services All God’s Children International (AGCI) is an international
Harbu Microfinance Institution S.Co Invites Qualified and Interested Consultancy Firms to Submit Their Proposals for the Development of a New Organizational Structure, Salary, and Benefits & Development for 5-yrs Strategic and Business Plan 2026-2030
HARBU MICROFINANCE INSTITUTION S.CO CALL FOR CONSULTANCY SERVICES Harbu Microfinance Institution S.Co invites qualified and interested consultancy firms to submit
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors To bid for the Supply of Sanitary Spare Parts and Ceiling Board
INVITATION TO BIDBid Ref No. HB/009/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of
Unicef Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorcycles with Helmet
Unicef Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorcycles with Helmet
ቢግ ጄነራል ቢዝነስ ትሬዲንግ አዲስ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቢግ ጄነራል ቢዝነስ ትሬዲንግ አዲስ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። Bid closing date መስከረም 22
ሰንጋ ተራ በሚገኘው የ40/60 ኮንዶሚንየም በብሎክ 02 በሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘውን እና ቁጥሩ S/B02/SH/22 የሆነውን የንግድ ቤት ከፋፍለን ለሱቅ ለማከራየት ያዘጋጀን ሲሆን ለመከራየት ይፈልጋል
የሱቅ ኪራይ ጨረታ ሰንጋ ተራ በሚገኘው የ40/60 ኮንዶሚንየም በብሎክ 02 በሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚገኘውን እና ቁጥሩ S/B02/SH/22 የሆነውን የንግድ ቤት ከፋፍለን