Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 26/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ዘይት ቅባቶች፣ መለዋወጫዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ህትመትና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሃገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መleያ ቁጥር:– GGWW/0026/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወ/ወረዳ የወለጋ ዲሴ ማዘጋጃ ቤት ለሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/0011/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት ለሚሰራው የደመካሽ ድልድይ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adigrat University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Items
Invitation to Bid Lot -3: Procurement of Kitchen ITEMS Procurement Reference No: AGU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Manufacturers for the Purchase of Catering, Food Production Area, and General Cleaning Chemicals on a Long-term Contractual Basis
Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T485 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential
Oromia Regional Health Bureau Invites Eligible Bidders to the Procurement of Hall & Refreshment Service
Invitation for Bid (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement reference Number NCB/GOV/OHB/001/17 Contract Title: Procurement of Hall & Refreshment service
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Services
Invitation to Bid Lot 6 Procurement of Car Rent Services Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-0030-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ቋሚ ዕቃ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የጤፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የ ጤፍ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0036-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች ፣ የህንፃ
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for Purchasing Goods and Work Items
INVITATION FOR BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the following purchasing Goods and Work