Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር፡ ሰ/ቅ/ጽ/ቤት 006/2017 ቅ/ጽ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ውስጥ ለአራብሳ ሣይት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እያከናወነ ሲሆን፣ ለቅ/ፅ/ቤቱ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቅ/ፅ/ቤቱ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Items. No Item Description Bid Reference No. Bid

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply and Installation of Different Items and Services

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI)-RE-BID Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute IFB Title: Hiring Consulting firm to Provide a Show casing Agritech Innovation And

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Intends to Apply Part of the Proceeds of this Fund to Payments Under the Contract for the Provision of Hiring Consulting Firm to Provide a Show Casing Agritech Innovation And Promoting Inclusive Youth Employment Introducing and Expanding Digital Platform

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ሪያድ አራጋው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ በቀለ ሆርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/03336 በ27/6/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ/04500 በ30/10/2015 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ኤል ኢዲ ዲጂታል ማስተዎቂያዎች እና ላፕቶፕዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ELiG/03/2024 ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን ኤል ኢዲ ዲጂታል ማስተዎቂያዎች እና ላፕቶፕዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች የተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ፣ የተቀነባበረ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ፣ የተለያዩ ጽፈህት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Maqii Bara Baajataa Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbii (Furniture), Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalce Qulqullinaa Fi Uffata Seeraa Hojjattootaa Bituu Barbaada

Beeksisa  Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Maqii bara baajataa 2017tti seektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif akkasumas Kolleejji BLTO fi Hospitaalaaf

Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Acquisition and Installation of Cisco FMC, CISCO ISE, Server Farm Switch, Datacenter Precision Air Conditioning System (AC), Data Center Door Access Control

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤ የመኪና ጎማዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የሰራተኞች

የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመወዳደር የምትፈልጉ

የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስመርመር