Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያበጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዘውን የተለያዩ ንብረቶችን፣ ሪዞርቶችን፣ የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር
ገቢዎች ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው የኤመራልድ ሪዞርት በ30,000 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን ሙሉ ንብረት ከነይዞታው፤ የአክሲዮን እጣ፤ የፕላስቲክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖች፣ የማሸኑ የምርት ግብዓቶች፤ የተመረቱ ገመዶች አና የማሸኑ ተጓዳኝ ዕቃዎችና የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ቴሌቭዥኖች፣ ሌሎች የሆቴል ተጓዳኝ ዕቃዎች
በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታማስታወቂያ ቁ.01/2017 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታከስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመከፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983 2008 አንቀፅ 41
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like