Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾች፤ በተሽከርካሪ አቅራቢነት (ኣስመጪነት ) የታደሰ
የአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ለተለያየ ስራ የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበግልጽ ጨረታ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁፕር 038/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና
Pathfinder International Invites Eligible Bidders for the Procurement of Backpack with Logo
Ethiopian Herald (Feb 23, 2025) Invitation for Bid (IFB) For Procurement of Backpack with logo PROCUREMENT NUMBER: LTPL/005/2025 Pathfinder International,
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሃን ምድብ ችሎት አክሲዮኖችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሶች እነ ተማሪ ሠናይት ግርማ እና በአፈ / ተከሳሽ ዘውገ መዓዛ መካከል በአለው
የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ፒካፕ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Feb 23, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ
ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት ያገለገሉ መኪናዎችን እና አንድ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 23, 2025) ያገለገሉ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ የተባለ የግብረሰናይ ድርጅት ሲገለገልባቸዉ የነበሩትን ሶስት
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Library Seating Chairs
Government (Feb 24, 2025) Invitation to Bid Lot 70 Procurement of Library Seating Chairs Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0070-2017-BIDProcurement Category: Goods
FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Government (Feb 24, 2025) Invitation to Bid Procurement Of Car Maintenance Procurement Reference No: CCFT-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicle Spare Part
Government (Feb 24, 2025) Invitation for Bid Purchase of Vehicle Model KB7TNJNML Chassis No MMBJNKB7OFDO38663 Spare Part Lot Information Procurement