Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 184/17 የሀገሪቱ /የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ/ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁጥር፡– P178566 የብድር ቁጥር፡– 7156-ET የግዥው አይነት፡– የኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት 570 (አምስት መቶ ሰባ) ባለ 35 ጌጅ አንደኛ ደረጃ የጣሪያ ቆርቆሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ካሳሁን አጥናፍ አለም እና የፍ/ባለዕዳ አነ አቶ ሰይፉ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/9808 በ21/8/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/98719
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ሎት 02 በድጋሚ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0030-2017-PUR Object of Procurement: ሎት 02 በድጋሚ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ Description: ሎት 02 በድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2016 የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ቋሚ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ደሴ ለሚገነባው የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች/ CRAWLER EXCAVATOR (CHAIN EXCAVATOR AND DUMP TRUCK/ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/03/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ደሴ ለሚገነባው የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/02/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚለው ሎት፡1 Aluminum
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -1/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና እና የማሽነሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያውን ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ በልደታ አ/ከተማ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሥር ላሉ ፅ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃ ግዥ ነሐሴ 17 ቀን
የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የተሽከርካሪ ጎማ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ኣ/ደ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን ባሉበት በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ