Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አንድ ጋር በመሆን በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የቡ/ወ/ት/ጽ/ቤት ቁጥር 1/2157/157/35ለ በቀን 5/3/2017 ዓ.ም
በደቡብ ኢት/ክ/መ/በጌዴኦ የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሼድ ግንባታ በተቀመጠው በዋን ዋሽ ስታንዳርድ፣ ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ ለማስገባት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ኪያር ባርሰንጋ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አብደላ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 136786 በ10/03/2016 በ19/04/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/139662
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱን ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 242540 በ22/3/2013 ዓ.ም እና በመ/ቁ/269451 በ28/8/2013 ዓ.ም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና ሌሎች ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቆሎ ግዥ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቆሎ ግዢ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታሸገ ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የታሸገ ውሃ Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0091-2016-PUR Object of Procurement: የታሸገ ውሃ Description: የታሸገ ውሃ Award
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ የትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስና የስፖርት ትጥቆች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶ እና መንግስታዊ ያልሆኑት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ማስታወቂያ “ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር” የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በሙያው ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች፦
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ሃይሩፍ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0023-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-07/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር