Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump truck) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የሎደር እና የገልባጭ ተሽከርካሪ (TONLY Dump Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-05/2017 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ በዚሁ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 23/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር MOR JBO-001/2017/1  በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና

በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የቢሮ ስቴሽነሪ (አላቂ) እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ደረጃ 9 የግንባታ ማህበራት እና ከዛ በላይ በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር የመ/ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚያሰራው የቢሮ ግንባታ ደረጃ 9 የግንባታ ማህበራት እና

TECHNICAL REQUIREMENT MODIFICATION AND BID

  To: – All bidders Followed by: – Nitsuh H/mariam Phone: – (+251) 911510360 E-mail: – Nitsuh.Hailemariam@ethiotelecom.et Reference: – SCD/SD/FFS/1097/2024

በአብክመ ኦሮ/ብሄ/ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ በ2017 በበጀት ዓመት 10.561 ኪ.ሜ የሚሆን በከተማው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ለማሰራት በቅርብ ጊዜ የተመረቱ የተለያዩ ማስነሪዎችን ማለትም (ገልባጭ መኪና 16 ሜትር ክዩብ መጫን የሚችል፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮሎና ሻወር ትራክ) በሰዓትና በቢያጆ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን። Lot 1) የ(TVS)

ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ለ3 ዓመት በዓመት አንድ ጊዜ የድርጅቱን ፋይናንስ ኦዲት ማስረግ ሰለሚፈልግ የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ምስጋና የልጆችና ቤተሰብ ልማት ማህበር ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ለ3 ዓመት በዓመት አንድ ጊዜ የድርጅቱን

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ሳየን ከምርምር ማዕከላት ወይም ከተመዘገቡ የአቮካዶ ሳየን እርሻዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለአቮካዶ ሳየን ግዢ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ሳየን ከምርምር ማዕከላት ወይም ከተመዘገቡ የአቮካዶ ሳየን እርሻዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የዋን ኤከር ፈንድ ለተለያዩ የአቮካዶ ግራፍቲንግ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአቮካዶ ግራፍቲንግ ቁሶች ግዚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዋን ኤከር ፈንድ ለተለያዩ የአቮካዶ ግራፍቲንግ መሳሪያዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። እነዚህ መሳሪያዎች ለአውቮካዶ

GIZ (Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit GmbH) is Looking for a Firm that Provides Leadership Development Training for the Senior Management Team Of Bole Lemi Hawassa Special Economic Zone.

Invitation to Bid Consulting Firm Reference Number: -________________ Project Number: – 23.2266.7-003.00 GIZ (Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit GmbH) is looking

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ