Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት፣ ፖስታ ቤት እና አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ያልቻሉ ያገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ልዩ ልዩ ፕሪንተር ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖችን፣ ሲሊንደሮች፣ ሞኒተሮችና ሌሎች ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2025) ያገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ልዩ ልዩ ፕሪንተር ማሽኖች፤ ቴሌቪዥኖች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን፣ ሲሊንደሮች፣ ሞኒተሮችና ሌሎች ቁሳቁሶችን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት፣

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office Equipment (Laptop, Medium Printer, Photocopy Machine and Central Ups) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00155 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office equipment (Laptop, medium printer,

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አማ ወይም የቀድሞ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል እና ቶዮታ ላንድክሩዘር የሆኑትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አማ ወይም የቀድሞ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል እና ቶዮታ ላንድክሩዘር የሆኑትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች