Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Yegna Microfinance Institution S.C Invites Interested Bidders/vendors for Supply & Installation of a Micro Data Center Solution

የኛ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማYegna Microfianace Institution S.CAnnouncement – Bid closing date extensionFOR SUPPLY & INSTALLATION OF A MICRO DATACENTER

Dan Church Aid (DCA) Ethiopia Country Office, is Inviting Qualified Suppliers for the Construction of Hydraulic Structure for DCA Gambella Bonga Irrigation Scheme in Gambella Bonga Zone

TENDER ANNOUNCEMENT OPEN TENDER FOR HYDRAULIC STRUCTURE CONSTRUCTION FOR DCA GAMBELLA BONGA IRRIGATION SCHEMETender ref no: – NOT/2024/014 Dan Church Aid

VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) Invitation to Bid for the Supply of Machinery and Equipment for TVET Colleges

INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY OF MACHINERY AND EQUIPMENT FOR TVET COLLEGES. VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) is an

National Competitive Bid (NCB) for the Construction of Store and Related Works at Asossa.

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Ministry of Transport and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultants/ Logistic and Transport Specialists with the Ability to Handle the Logistics-related Activities of the Project

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry of Transport and Logistics Horn Africa Initiative: Regional Economic Corridor

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌሩዝ ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍባለመብት አቶ ጌታሰው አስማር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሰሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረደ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት