Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 971990፣ 1147/2011
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር ግልፅ ጥቅል ጨረታ ማስታወቂያ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀ
የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የኤሌትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፡– የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች
Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites All Eligible, Resourceful, and Competitive Bidders to Supply Different Materials
INVITATION TO BID INTERNATIONAL TENDER NO. CIC-AMCF 001/2024 Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful,
በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና የሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት 1፡– ኤሌክትሮኒክስ፣
የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር Advert 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EHIA-NCB-G-0021-2016-PUR Object of Procurement: የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር
የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር KBR.1/2017 የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ