Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Satellite Dish System ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/90/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Satellite dish system
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለቅይጥ አገልግሎት የዋለ ህንፃ፣ ባለ አንድ ወለል መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ የተገነባ ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
Federal House Corporation Would Like to Notify Extension of Bid Opening Date
Extension of Bid Opening Date Federal House Corporation Procurement of consultancy service of Assessing and Enhancing Capacity in Construction Project
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics and Electric Materials
Invitation to Bid Lot 11 Electronics and Electric Materials (የፕላንት ማሽነሪ እና መሣሪያ) Procurement Reference No: AII-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የተለያዩ የሚዲያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ተሽከርካሪ በሀገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ ሎት-1 የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት-2 የጽዳት ዕቃዎች
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Supply and Delivery of Different Types of Vehicle Tyres
Invitation For Bid (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute (ATI)
በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሀረና ቡልቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለመንግስት ስራ የሚውል ቋሚ፣ አላቂ እቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሀረና ቡልቅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለመንግስት ስራ
ትምህርት ለልማት ማኅበር (Education For Development Association, EFDA) መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ባለሁለት ጋቢና ማኀንድራ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ትምህርት ለልማት ማኅበር (Education For Development Association, EFDA) መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ባለሁለት ጋቢና ማኀንድራ መኪና
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/ግ/ጨ/ 002/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት