Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BB/FMD/008/2018 ቡና ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Sidama National Regional State Irrigation Development Agency (Implementing Agency) Intends to Apply Part of the Proceeds for the Feasibility Study and Design of the Sowo Micro-Dam & Irrigation Development Project at Malga Woreda Melelo Kebele

The Sidama National Regional State Irrigation Development Agency (Implementing Agency) Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services of Feasibility Study and Design of Diversion for Goa, Dadure and Hamamo SSIP Projects at Bursa, Teticha & Chire Woredas Respectively

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ከባድ፣ መካከለኛና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ከባድ፣ መካከለኛና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ የወጣው ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ

The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region

በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨ.ቁ.01 በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animal Food

Invitation to Bid LOT 22 Procurement of Animal Food /የእንስሳት መኖ/ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ክረሽድ አግርጌት (ዜሮ ጠጠር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዢ ቁጥር GN-004/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ–ጐንደር መንገድ ግንባታ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁፕር OFWE/WB/Bar.01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት