Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለከተማው 1320 /አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሃያ/ ሜትር የኮብል ስቶን የመንገድ ዝርጋታ (የድንጋይ ንጣፍ መንገድ ዝርጋታ) ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት የግዥና
በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልግ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects
INVITATION TO BIDS /IFB/ Bid No:- OWEB/ NCB/02/2017 The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) have secured a
የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ህትመቶች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌቶች፣ የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ. ጤ. ጣ 01/2017 የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የፋብሪካ ጣሪያ ግንባታ እና የቦይለር ቁጥር 4 ጭስ ማውጫ መልሶ ግንባታ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MSF/LP/10/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጥቅል አንድ: Roof Re-Construct
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement DRILLING MACHINE
Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country:- The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization:-Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of DRILLING
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት አመት የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ የቋሚ አላቂ እቃዎቸ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ባለሙያዎች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የመኪና እስፔር ፖርቶች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የሁሉም ሴክተር
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 1,273,358 METRIC TON DAP (Di Ammonium Phosphate) Soil Fertilizer
Invitation for bid Tender number: EABC/DAP/001/IR03/2025 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency to be