Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ.04/2018 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Public Service University: Procurement of Uniforms
Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ca5971c-1098-42dd-8447-eaefa1692c81/open Lot Information
Hawassa University Purchase Requisition for Water ½ Litter. ( MC)
Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13d8efc9-ef2d-46f4-a8c9-b54e623abdfa/open Lot Information
Ministry of Water and Energy: Procurement of Spare Parts (B A1)
Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c79968a0-5005-463a-8b42-9bd1b3837aff/open Lot Information
ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም. ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም. ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፤ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት
ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን
የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ፍፁም ይርጉ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አውግቸው ዘውዴ መካከል ባለው
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል ሁለት የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ኤሌክትሪክ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ ኤሌክትሪክ ቦርድ፣ ኬብል እና ተያያዥ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ፓምፕ /Electric submersible pump ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አከሲዮን ማህበር ለጥበቃ እና ጽዳት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አከሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተመለከተውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች ለጥበቃ