Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (Aug 23, 2026) Ethiopian Bankers Association (EBA) invites interested and qualified bidders/suppliers/Manufactures for Procurement of various office Furniture and related service to furnish the newly bought office located around Senga

Ethiopian Bankers Association (EBA) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers/Manufactures for Procurement of Various Office Furniture and Related Service

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ Adhesive and Modified Epoxy Risen Anchoring፣ የገና አባት ልብስ /santasuit፣ ፕላስቲክ ሰራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ሞባይል ቻርጀር፣ አጎበር፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ አልባሳት እና ሞባይል በግልፅ እንዲሁም ላፕቶፕ፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እቃዎች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/ ፊ/የህ/ግዥ/2019 ዓ.ም በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ

የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የጭነት እና የህዝብ መኪና ኪራይ አግልግሎት፣ ህትመት እና የካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ባለ 2 ሜትር የ48 የኮንክሪት ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7

በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት የመድሃኒት እና ሬጄንት የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የፅዳት እቃ፣ የውሀ እቃና የመብራት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዋበል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የመኪና ዲኮርና ጌጣጌጥ እና የመኪና ዘይትና ቅባት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ፕ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት

የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ አነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው