Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Africa Insurance Company Invites Bids for the Supply of 8 Sedan/Compact Fuel or Electric Vehicles

Reporter (Mar 01, 2026) National Invitation to BidBid No. AIC – 0013/2026 Africa Insurance Company (S.C) invites interested and eligible

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት ለቅርንጫፍ ባንክ ሥራ የሚውል የካውንተርና ፈርኒቸር፣ አልሙኒየም ፓርቲሽን፣ ጂብሰም (Background) እና ተዛማጅ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የካውንተርና ፈርኒቸር፣ አልሙኒየም ፓርቲሽን፣ ጂብሰም (Background) እና ተዛማጅ ሥራዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 13/2025/26 ግሎባል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት ለዘ-ታምብስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የወተት ምርት ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ላይ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን ከባንኩ ጋር በገቡት የካፒታል ዕቃ የዱቤ ግዢና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከባቸውን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ አንድ ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/005/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለጹትን

እናት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድርደር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/05/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ

የደ/ጎ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) የአፈ/ከሳሽ– ምህረት አሞኘ ጠበቃ በላይነህ ግርሜ የአፈ/ተከሳሽ – ደስታው አስናቀ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር

Akaki Kality Sub City Design and Construction Works Office Invites Bids for the Supply and Fixing of Standard Lifts and Generators for Health Centers in Gelan and Saris Woredas.

Addis Zemen (Mar 01, 2026) INVITATION FOR BID BID REFERENCE NO.0006/2018 Akaki Kality Sub City Design and Construction Works Office

Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Construction of Gambella No.1 SC Office Renovation.

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATOIN-NATIONAL CONIPLIMVE BIDDING (NCB) Construction of Gambella noi SC office Renovation Procurement Reference Number: EEU/GAM/R/NCB-001/2018