Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ አዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደ ተሻሻለ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለስድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-06/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ.በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

ብርሃን ባንክ አ.ማ. በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፣  ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/08/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ሽወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።                                                             የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሞተር ሳይክል ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች የ2016 ዓ.ም

ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0177-2016-PUR Object of Procurement: ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ

ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አ.ማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት

The Water Works Corporation (WWC) Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Provide an Offer for the Supply of Spare Parts for Rigs and Compressors, Mud Pumps & Electrical Parts

Invitation for International Competitive Bidding (ICB) Tender No. WWC-ICB 01/2024 The Water Works Corporation (WWC) hereby invites qualified and eligible

የዳምቦያ ከ/አስ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍርድ ባለመብት 1ኛ አድነው ካጢሶ 2ኛ ዘካሪያስ ካጢሶ እና የፍርድ ባለዕዳዎች ıኛ ካጢሶ አዎኖ 2ኛ አማረች መሃሩ መካከል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፎች ብዛት 183 ፣ 191 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የዛፍ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጨ-01/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ

የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ ጄኔሬተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት ፣ የድርጅቱ አርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ 1

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ